በየርዕሶቹ የተመረጡ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች. መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተለያዩ ጉዳዮች እና ርዕሰ ሃሳቦች የሚለውን ለማወቅ ብርቱ ፍላጎት ካልዎት ይህ ጥሩ ጅማሬ ነው፡፡ይህ ማለት ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን በአውዱ መሰረት ማንበብን ይተዋሉ ማለት አይደለም፡፡ ይህ ለእምነታችን መሰረታዊ የሆኑትን አንዳንድ ጉዳዮችን እንድናስታውሳቸው እና ባንዳንድ ልዩ ሁኔታዎች ወይም አስቸኳይ ጉዳዮች ውስጥ እንድንበረታታባቸው ስለሚረዱን ነው እነጂ፡፡. ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።.
コメント