የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ጤንነትን እንደሚከተለው ይተነትነዋል፡፡ ጤንነት ማለት ሙሉ የሆነ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ እንዲሁም የማህበረሰብአዊ ደህንነት ነው፡፡ ይህም ሲባል የበሽታ አለመኖር ብቻ ጤነኝነትን አይገልፅም፡፡. ስለዚህም በሽታ ማለት የማንኛውንም ግለሰብ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ ወይም የማህበረሰብአዊ ደህንነትን የሚያቃውስ ሁኔታ ነው፡፡. የሆድ ድርቀት. የጉሮሮ ሕመም. የሽንት ኢንፌክሽን<. የስኳር በሽታ. የኩላሊት ጠጠር. መጥፎ ትንፋሽ. ማነስ. የአይን አለርጂ. ነስር. ለጥርስ ህመም. ጣለ. ጭንቀት. አስማ. የደም አይነት. ማይግሬን. የድድ እንፌክሽን. የጡት ካንሰር.
コメント